

Fashion & Clothing › Beauty & Personal Care
ለምን Elysianን ይመርጣሉ? * ረጅም ሰዓት የሚቆይ (Long Lasting): አንዴ በመርጨት ብቻ ቀኑን ሙሉ አብሮዎት የሚቆይ ደስ የሚል መዓዛ። ማራኪ እና ወንድነታችሁን የሚገልጽ: በሄዱበት ቦታ ሁሉ የሰዎችን ቀልብ የሚስብና የማይረሳ ስሜትን የሚተው። ጥራቱን የጠበቀ: በፈረንሳይ (Made in France) የተመረተ እውነተኛ የጥራት መገለጫ። ለስጦታ የሚሆን: ውብ በሆነ ጠርሙስ እና ዘመናዊ ዲዛይን የተዘጋጀ። "ጠረንዎ ስለ ማንነትዎ ይናገራል፤ በ Elysian ልዩነትዎን ያሳዩ!" 📍 አድራሻ: አዲስ አበባ (ያሉበት ቦታ እናደርሳለን!)